የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
Not specified
About the Role
የተለያዩ አሰሪ ድርጅቶች በዜሮ አመት የስራ ልምድ እና በተለያየ የትምህርት ደረጃ ፈላጊዎችን አወዳድረው በተለያዩ የስራ መደቦች መቅጠር ይፈልጋሉ።
Requirements
- NGO: በማንኛውም የትምህርት ደረጃ፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000 - 35,000 ብር፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ሽያጭ: 10ኛ ክፍል፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 10,000 ብር እና ኮሚሽን፣ የስራ ቦታ ልደታ፣ ሳርቤት፣ ቦሌ እና በአቅራቢያ
- ራይድ ሹፌር: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 8,000 ብር እና የቀን ገቢ 700 ብር፣ ፆታ ወንድ፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ጉዳይ ማስፈፀም: 10ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 15,000 ብር እና የቀን ገቢ 400 ብር፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 15,000 ብር፣ ፆታ ሴት፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ቸኮሌት ፋብሪካ: 8ኛ/12ኛ ክፍል፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 12,000 ብር እና የቀን ገቢ 200 ብር፣ የስራ ሰዓት በፈረቃ
- ማርኬቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000 ብር፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- አካውንቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 25,000 ብር፣ የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- መስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ የስራ ቦታ ልደታ፣ ቦሌ፣ ስታዲየም
- ለውጪ ድርጅት ኦፕሬተር: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 አመት የስራ ልምድ፣ ደሞዝ 15,000 ብር እና የቀን ገቢ 200 ብር፣ በፈረቃ
- የሰራተኛ እጩ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ / ጀማሪ የስልክ ኦፕሬተር እና የእንግዳ አቀባበል ሰራተኛ: 10-12 ወይም ድግሪ እና 5 አመት ልምድ (ደሞዝ 22,500 ብር)፣ 2 አመት ልምድ (ደሞዝ 19,500 ብር)፣ ዲግሪ ጨርሰው መውጫ ፈተና ያላለፉ (ደሞዝ 17,500 ብር)፤ እድሜ 25-45፤ የስራ ቦታ ቦሌ
- የአለባበስ ሁኔታ: ለሴት ሸሚዝ እና የጨርቅ ሱሪ፤ ለወንድ ሸሚዝ፣ ከረቫት፣ የጨርቅ ሱሪ፣ የተስተካከለ ፀጉር እና ፂም
Benefits
- ሰርቪስ (ለትራንስፖርት አገልግሎት ለተወሰኑ የስራ መደቦች)
How to Apply
በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel