Furniture Machinist
GET-HAB Wood, Metal & Aluminium
ስለ ስራው
GET-HAB Wood, Metal & Aluminium ድርጅት በፈርኒቸር ማሽኒስት ሙያ ብቁ የሆኑ 2 አመልካቾችን በሙሉ ጊዜ የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በቴብል ሶዉ ማሽኖች ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ፣ መሰንጠቅ፣ ግሩቭ ማዉጣት እና የተለይዩ ጆይቶችን መስራት
- የማሽን መለኪያዎችን፣ ዲዛይን እና ቴክኒካል ስፔሲፊኬሽን ማንበብና መስራት
መስፈርቶች
- በFurniture Making, Woodwork, Wood Technology ወይም በተዛማጅ የሙያ ዘርፍ TVET Level I/II ወይም ዲፕሎማ ያለው
- በፈርኒቸር ማሽኒስት ከሁለት (2) ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- የፈርኒቸር ማሽኖች ስልጠና ወይም ሰርተፊኬት ያለው
- በTechnical Drawing, Measurement እና Machine Operation መሰረታዊ እውቀት ያለው
- በዲዛይን ክለሳ እና ጥራት ቁጥጥር ክህሎት ያለው
- ከማሽኒስት በተጨማሪ በሌሎች የፈርኒቸር ስራዎች ላይ እዉቀት ያለው (ቅድሚያ ይሰጠዋል)
- ጾታ፡ ወንድ
- ፈተናዉን ካለፈ በኋላ ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የሚችል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች በፈርኒቸር ማሽኒስት ላይ ብቻ የሰራችሁበት የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ፣ የት/ት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የፋይዳ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ፡ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ ሮቤራ ካፌ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ፡ 0910662428 መደወል ይቻላል።