P
Social Media Content Creator and Motion Graphics Editor
Private Client
ስለ ስራው
ድርጅታችን የ Social Media Content Creator እና Motion Graphics ኤዲተር በሙሉ ጊዜ (Hybrid) መቅጠር ይፈልጋል። የስራው ቦታ ሰሚት 72 ነው።
ኃላፊነቶች
- የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶችን ማዘጋጀት እና ማስተካከል
- የ Motion graphics ስራዎችን ማከናወን
መስፈርቶች
- ከፍተኛ (Senior) የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ portfolio ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- የመላመድ ችሎታ (Adaptability)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ 14,000 ብር
- የስራ ሰዓት እና ቀን በመነጋገር የሚወሰን
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለዚህ ስራ በቂ ነኝ የሚል አመልካች በ 0939114413 ደውሎ ስለ ኢንተርቪው በቂ መረጃ ማግኘት ይችላል።