የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር
አልተጠቀሰም
ስለ ሥራው
ድርጅቱ በደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር መደብ ላይ አግባብነት ያለው ልምድ ያለው ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራው ደመወዝ 31,300.00 ብር ሲሆን የሚፈለገው ብዛት 1 ሰው ነው።
ኃላፊነቶች
- MS Office (Word, Excel, Outlook) እና መሠረታዊ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን መጠቀም
- ኢሜሎችን በባለሙያ ደረጃ አዘጋጅቶ መመለስ
- የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍና መናገር
- የተሰጡ ሥራዎችን በተወሰነው ጊዜ ማጠናቀቅ
- የደንበኞችን ስሜት ተረድቶ በቁርጠኝነትና በትህትና ማስተናገድ
መስፈርቶች
- በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን ወይም ተያያዥ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ
- በደንበኛ አገልግሎት ወይም በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ዕድሜ ከ30 እስከ 50 ዓመት
ጥቅማ ጥቅሞች
- የሃዘን፣ የደስታ እና የዓመት ፈቃድ
- በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት እና ሞት ኢንሹራንስ
- ቁርስ እና ምሳ
- የሰርቪስ አገልግሎት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፡ October 30, 2026