P
Call Centre Agent
Private Client
ስለ ስራው
በሃያት ለሚገኝ የኮስሞቲክስ ስራ 5 የጥሪ ማዕከል (Call Centre) ሰራተኞች ይፈለጋሉ። የስራ ሰዓት ሙሉ ጊዜ (Onsite - Full Time) ሲሆን የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ናቸው።
ኃላፊነቶች
- ደንበኞች ሲደውሉ ስለኮስሞቲክስ እቃዎቹ ማስረዳት
- የቲክ ቶክ ቪዲዮ ፖስት ማድረግ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ (Diploma)
- የስራ ልምድ: መካከለኛ ደረጃ (Intermediate)
- ክህሎቶች: Advertising, Active Listening, Sales, Promotional Strategies
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ እና ኮሚሽን: 12,000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የ interview ቦታ ሃያት ሲሆን በ 0910172751 በመደወል ማመልከት ይችላሉ።