P
የሽያጭ ሰራተኛ
Private Client
ስለ ስራው
ይህ የስራ መደብ ለልጆች አልባሳት መሸጫ የሚሆን የሽያጭ ሰራተኛ ክፍት ቦታ ነው። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ማታ 3፡00 ሰዓት ሲሆን ስራው እንቅስቃሴ ያለበት ነው።
መስፈርቶች
- መካከለኛ ደረጃ የስራ ልምድ (የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም)
- የሽያጭ ክህሎት (Selling Techniques)
- ጠንካራ፣ ቀልጣፋ እና ትጉህ
- በሳር ቤት ወይም በሜክሲኮ አቅራቢያ የሚኖር/የምትኖር
የማመልከቻ መንገድ
ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች በ +251 934233614 መደወል ይችላሉ።