B
የእንጨት ሥራ ረዳት
BENOD Furniture
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Not Required
Experience: Entry
Vacancies: 1
Skills: Wood Assembly, Wood Refinishing
የእንጨት ሥራ ረዳት ተፈላጊ ነው!
BENOD Furniture የካቢኔት ስራዎች ላይ ለማገዝ ታታሪና በሥራ ላይ ፍላጎት ያለው ረዳት ይፈልጋል።
የሥራ ቦታ፦ አየርጤና (Ayertena)
የቀን ክፍያ፦ 600 ብር
የሥራ ድርሻ፦
• አናፂዎችን ማገዝ
• ቪነር መለጠፍ እና በፅዳት መጨረስ
• የሥራ ቦታን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ
• ከቡድኑ ጋር በትጋት መሥራት
መስፈርቶች፦
• ታታሪና ታዛዥ መሆን
• የእንጨት ሥራ ወይም የቀለም ሥራ ልምድ ካለ ተመራጭ ነው
• በቡድን የመሥራት ችሎታለማመልከት፦ በግል መልዕክት (Inbox) ያግኙን።BENOD Furniture — ጥራት በሥራችን!
BENOD Furniture — ጥራት በሥራችን!