አ
ሾፌር
አስናቀ ማስታወቂያ ድርጅት
ስለ ሥራው
አስናቀ ማስታወቂያ ድርጅት ቀልጣፋ፣ የሥራ ተነሳሽነት ያለውና በጥንቃቄ በኃላፊነት የስራ ቁሳቁሶችን በአስተማማኝ ሁኔታ የሚያጓጉዝ ሥነ-ምግባር ያለው ብቁ የሹፌር ባለሙያ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በጥንቃቄ እና በኃላፊነት የስራ ቁሳቁሶችን በአስተማማኝ ሁኔታ ማጓጓዝ
- የትራፊክ ህጎች እና ደንቦችን አክብሮ ማሽከርከር
- የድርጅቱን የስራ ሰዓት በአግባቡ ማክበር
መስፈርቶች
- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ
- ሕጋዊ የሆነ እና የታደሰ መንጃ ፍቃድ ያለው (ከታደሰ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ)
- ምንም ዓይነት የትራፊክ ቅጣት ሬከርድ የሌለበት
- አዲስ አበባን እና አካባቢዎቿን መንገዶች በሚገባ የሚያውቅ
- የትራፊክ ህጎች እና የከተማ መንገዶች የማሽከርከር በቂ እውቀት ያለው
- ከሰው ጋር ጥሩ የመግባባት እና የደንበኞች አገልግሎት ችሎታ ያለው
- ኃላፊነት የሚሰማው፣ ታማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ አነዳድ የሚከተል
- አውቶማቲክ እና ማንዋል መኪናዎችን በሚገባ መንዳት የሚችል
- ማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ የሰራ ወይም ስለ ማስታወቂያ ሥራ በቂ ዕውቀት ያለው
- እድሜው ከ25-30 ዓመት ክልል ውስጥ የሆነ
- የመኖሪያ አድራሻ ጉርድ ሾላ፣ ገርጂ አቅራቢያ ወይም ያልራቀ ቢሆን ይመረጣል