General Technician
HANDS MIDDLE EAST TRADING PLC
ስለ ሥራው
HANDS MIDDLE EAST TRADING PLC በአጠቃላይ ቴክኒሻን (General Technician) የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ይፈልጋል።
ተፈላጊ መስፈርቶች
- ከቴክኒክና ሙያ (TVET) በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂ፣ መካኒክስ፣ ማሺኒንግ፣ GMF (General Metal Fabrication)፣ ወይም የአሉሚኒየም ሥራ / በኤሌክትሪክ የተመረቀ/ች
- በቡድን የመሥራት ከፍተኛ ችሎታ
- ጥሩ የተግባቦት (Communication) ክህሎት
- ትጉህ፣ ታማኝ እና የሙያ ሥነ-ምግባርን የተላበሰ/ች
- በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጪ በሚደረጉ ሥራዎች ላይ ተንቀሳቅሶ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
- በሺፍት (Shift) ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በድርጅቱ የስኬል መስፈርት መሠረት (ሳቢ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
CV እና ሌሎች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ።
የማመልከቻ ቀን: ከ 12/02/2019 ዓ.ም እስከ 18/02/2019 ዓ.ም ብቻ
አድራሻ: ጉርድ ሾላ፣ ሴንቸሪ ሞል (Century Mall) ፊት ለፊት፣ ማርሲ ፕላዛ፣ M Floor (የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ)
ለተጨማሪ መረጃ: +251941555522 / +251962474747