ታ
የጥናት ተሳታፊዎች (የተለያዩ የስራ ዘርፎች)
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል። ለዚህ ጥናት በተለያዩ ዘርፎች ስራ የሚፈልጉ ተሳታፊዎች ይፈለጋሉ።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ መስኮች ስራ ፈላጊ የሆኑ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ፤ ወይም በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የሚቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።