P
የልብስ ሱቅ ሽያጭ ሠራተኛ
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: High School
Experience: Junior
Vacancies: 1
Skills: Accountability, Customer Data & Analytics, Customer Service, Selling Techniques
የ ልብስ ቤት ሱቅ ሽያጭ ሰራተኛ
መግቢያ 3:00 መውጫ 2:00 የ ስራ ቦታ መገናኛ መስፈርቶች:ከሠው ጋር መግባባት እና የማሳመን ችሎታ ያላት መኖሪያ ቤቷ ለመገናኛ ቅርብ የሆነች ተያዥ ማቅረብ የምትችልዋና ዋና ሃላፊነቶች:ደንበኞችን በአግባቡ ማስተናገድ የሱቅ ንፅህና መጠበቅ እቃዎችን በአግባቡ መደርደር እና ማደራጀትግዥዎችን በአግባቡ መመዝገብ የከስተመር ጥያቄዎችን በአግባቡ ማስተናገድ