N
የቀለም ቅብ ባለሙያ (ፓውደር ኮቲንግ)
Netsa Trading PLC
ስለ ሥራው
ነጻ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Netsa Trading PLC) ለቀለም ቅብ (ፓውደር ኮቲንግ) ክፍት የሥራ መደብ ሁለት ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራው ዓይነት በሙሉ ጊዜ በቦታው ተገኝቶ የሚከናወን ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- በቀለም ቅብ ወይም በተያያዘ ሥራ ላይ የ2 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
- የቀለም ቅብ እና የፓውደር ኮቲንግ (Powder Coating) ችሎታ
- ሥራው በሦስት ፈረቃ ስለሚሠራ በማንኛውም ሰዓት ለመሥራት ዝግጁ የሆነ/ች
- የመኖሪያ አካባቢ ከመገናኛ ያልራቀ
- በማንኛውም የሥራ ዘርፍ ለመሳተፍ ዝግጁ የሆነ/ች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ማመልከት የሚቻለው በቴሌግራም ሳይሆን በተጠቀሰው የሥራ አድራሻ በአካል ቀርበው ብቻ ነው። ድርጅቱ የሚቀጥረው በአካል ቀርቦ በሥራ ቦታ ያመለከተን ሰው ብቻ ነው። Telegram Channel