የተለያዩ ክፍት የስራ መደቦች
ስለ ስራው
የተለያዩ ድርጅቶች እና ኤጀንሲዎች በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ ፈላጊዎችን አወዳድረው መቅጠር ይፈልጋሉ።
መስፈርቶች
- NGO (በማንኛውም ሙያ)፡ ዲፕሎማ፣ ድግሪ ወይም ማስተርስ
- ትኬተር፡ ከ10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- NGO ተላላኪ፡ ከ10ኛ - 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ስልክ ኦፕሬተር (በፈረቃ እና ሙሉ ቀን)፡ ከ10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ጉዳይ አስፈፃሚ (ለድርጅት/ለኤጀንሲ)፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
- ውሀ ሽያጭ (በ2 ፈረቃ)፡ ከ10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0-1 ዓመት የስራ ልምድ
- አየር መንገድ ውስጥ ሽያጭና ጫኚ አውራጅ፡ ከ10ኛ - 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ራይድና ድርጅት ላይ ኦፕሬተር፡ 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ
ጥቅማጥቅሞች
- NGO (በማንኛውም ሙያ)፡ ደሞዝ 35,000 - 40,000 ብር እና ትራንስፖርት
- ትኬተር፡ ደሞዝ 9,500 - 13,000 ብር እና ጥቅማጥቅም
- NGO ተላላኪ፡ ደሞዝ 17,000 ብር
- ስልክ ኦፕሬተር፡ ደሞዝ 15,000 ብር
- ጉዳይ አስፈፃሚ፡ ደሞዝ 14,500 ብር
- ውሀ ሽያጭ፡ ደሞዝ 13,000 ብር
- አየር መንገድ ውስጥ ሽያጭና ጫኚ አውራጅ፡ ደሞዝ 13,000 ብር
- ራይድና ድርጅት ላይ ኦፕሬተር፡ ደሞዝ 15,000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የተለያዩ ስራዎች ስላሉ ቢሮ በመምጣት መምረጥ ይችላሉ።
አድራሻ፡ አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
ስልክ ቁጥር፡ 09 34 94 0102 / 0902554207 / 09 34 94 01 02 / 09 02 55 42 07