D
Van Driver
Dashen Bank S.C
ስለ ሥራው
ዳሽን ባንክ በአዳማ ቀጠና ጽ/ቤት (አዳማ ከተማ) ለቫን ሹፌር ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን ይጋብዛል።
መስፈርቶች
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ፡
https://elelanajobs.com/2026/10/20/dashen-bank-s-c-53/
የማመልከቻው ማብቂያ ቀን፡ October 29th, 2026