M
ተላላኪ እና የወረቀት ስራ
MENA INC TRADING PLC
ስለ ስራው
MENA INC TRADING PLC በቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኘው ማተሚያ ቤት ውስጥ ለተላላኪ እና የወረቀት ስራ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኛ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ከምርት ቦታ ወደ ዋና ቢሮ እቃ ማድረስ
- ቢሮ ጠዋት እና ማታ ማፅዳት
- የወረቀት ስራዎችን መስራት
- ቡና ማፍላት
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም
- ጀማሪ የስራ ልምድ
- ለስራ ቦታው የአንድ ታክሲ ርቀት ላይ የምትኖር
- ቀልጣፋ እና አሰራሮችን ቶሎ መረዳት የምትችል
- የስራ ቦታ ንፅህና የምትጠብቅ እና ከሰው ጋር መግባባት የምትችል
ጥቅማጥቅሞች
- ደሞዝ 6000 ብር
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለማመልከት በ0924148847 ያናግሩን