ሴት የትምህርት አስጠኚ (Home Tutor)
Private Client
ስለ ሥራው
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የሚማር የ3ኛ ክፍል ተማሪን የትምህርት ጥናቱን የምታግዝ፣ የቤት ሥራዎችን የምታሠራ እና የትምህርት ክህሎቱን የምታዳብር ታጋሽ እና ንቁ ሴት የትምህርት ረዳት (Home Tutor) በአዲስ አበባ ፍየልቤት አካባቢ ይፈለጋል። የሥራው ዓይነት በትርፍ ጊዜ የሚከናወን ነው።
ኃላፊነቶች
- የ3ኛ ክፍል የቤት ሥራዎችን (Homework) እና ጥናቶችን ማገዝ
- ሂሳብ፣ እንግሊዝኛ እና ሌሎችንም መሠረታዊ ትምህርቶች ማስጠናት
- የንባብ፣ የጽሕፈት እና የቋንቋ ክህሎትን ማሻሻል
- ተማሪው የጥናት ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ማስተካከል እና ማበረታታት
መስፈርቶች
- ለሕፃናት እና ተማሪዎች ፍቅር እንዲሁም ትዕግሥት ያላት
- በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ተማሪ የሆነች ወይም የምትማር
- የግዕዝ ቋንቋ/ትምህርት ችሎታ ያላት (ይበልጥ ተመራጭ)
- ቀደም ሲል በማስተማር ወይም ተማሪዎችን በማጠናናት ልምድ ያላት ይመረጣል
- ጥሩ የመግባባት እና የኮሙኒኬሽን ክህሎት ያላት
- ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪ እና ተጠያቂነት ያላት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለመመዝገብ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በቴሌግራም @yaredtem5 (Telegram Channel) ላይ መልእክት ይላኩ።