ታ
የስራ ፈላጊዎች ጥናት ተሳታፊ
ታለንት ኮኔክት
ስለ ስራው
ታለንት ኮኔክት ከሀሁ ጆብስ ጋር በመተባበር የስራ ፈላጊዎችን ተሞክሮ በተሻለ ለመረዳት እና ወደ ስራ የሚገቡበትን መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል የጥናት ምርምር እያካሄደ ይገኛል።
መስፈርቶች
- በሚከተሉት የስራ ዘርፎች ላይ ስራ የሚፈልጉ፡ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ ሪሴፕሽን፣ ፀሃፊነት/ሴክሬተሪያል አገልግሎት፣ የሰው ሀብት አስተዳደር፣ ሽያጭ እና ተያያዥ የስራ መስኮች
ጥቅማ ጥቅሞች
- የትራንስፖርት አበል
የማመልከቻ መንገድ
በሚከተለው ሊንክ ይመዝገቡ፡ https://tinyurl.com/2ndxc74f
ወይም በስልክ ቁጥር +251972239787 ወይም +251972154787 ይደውሉ።
ማሳሰቢያ፡ የስልክ ጥሪ የሚቀበለው በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ብቻ ነው።