A
የቀጥታ የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር
Afriwork
ስለ ሚናው
ብዙ ማመልከቻ ልከው ምላሽ ላላገኙ የሥራ ፈላጊዎች የተዘጋጀ የቀጥታ የጥያቄና መልስ ውይይት። በመርሃ ግብሩ አሰሪዎች ሥራ ፈላጊዎችን እንዲያስተውሏቸው የሚያግዙ ተግባራዊ ምክሮች እና ማብራሪያዎች ይሰጣሉ።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ነገ ማታ በ2:00 ሰዓት በቻናሉ በሚካሄደው የቀጥታ ውይይት ላይ ጥያቄዎቻችሁን አዘጋጅታችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ።
afriworket.com