N
Workshop Foreman
Netsa Trading PLC
ስለ ሥራው
በብረታ ብረት ማምረቻ ድርጅታችን ውስጥ የእለት ተእለት ስራዎችን የሚቆጣጠር፣ የምርት ሂደቶችን የሚያስተዳድር እና ሰራተኞችን የሚመራ ወርክሾፕ ፎርማን እንፈልጋለን።
ኃላፊነቶች
- የሥራ ፍሰት አስተዳደር
- የማሽን ቁጥጥር
- የጥራት ማረጋገጫ
- የሰራተኞች ቁጥጥር
- ጥገና
- የስራ ቦታ ደህንነት
መስፈርቶች
- በማኑፋክቱሪንግ፣ በግንባታ ወይም በተዛማጅ መስክ የቴክኒክ ምስክር ወረቀት ወይም ዲፕሎማ
- በፎርማንነት በግንባታ፣ በብረት ማምረቻ ወይም በተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመታት የስራ ልምድ
- የዲዛይን ፋይሎችን የማንበብ እና የመረዳት ችሎታ
- በርካታ ስራዎችን በአንድ ጊዜ የማስተዳደር እና የመስሪያ ግብአቶችን የማደራጀት ችሎታ
- ለምርት ሂደቶች እቅድ የማውጣትና የማስፈፀም ችሎታ
- የምርት ጥራት ቁጥጥር እና የመሪነት ችሎታ
- የቅድመ ጥንቃቄ ጥገናዎችን የማድረግ ችሎታ
የማመልከቻ ሂደት
በቴሌግራም ሳይሆን በተጠቀሰው የሥራ አድራሻ በአካል ቀርበው ያመልክቱ። የምንቀጥረው በአካል ቀርቦ በሥራ ቦታ ያመለከተን ሰው ብቻ ነው። Telegram Channel