የ
የማህበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ አገልግሎት
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ምርትና አገልግሎትን፣ ድህረ ገፅን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ለብዙዎች ተደራሽ የማድረግ የማስተዋወቅ ስራ።
ኃላፊነቶች
- ማንኛዉንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያ መለጠፍ
- ሽያጭ ማስተዋወቅ
- ዌብሳይት ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ድርጅት ማስተዋወቅ
- ኮንሰርት እና ኤቨንቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን ለምትፈልጉ በቴሌግራም Inbox @Eyyiba ያነጋግሩ።