T
Real Estate Sales Agent
Take off marketing
ስለ ስራው
Take off marketing በሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ
- የስራ ልምድ፡ በሪል እስቴት ሽያጭ ስራ ላይ 3 ወር እና ከዚያ በላይ የሰራ ወይም ዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- Boost በሁሉም platform እንዴት እንደሚደረግ ከ scratch ጀምሮ የሚያውቅ/የምታውቅ
- በራስ የመተማመን፣ ተናግሮ የማስረዳት እና የማሳመን ብቃት ያለው/ያላት
- በድርጅቱ የስራ ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆነ/የሆነች
- ለሙያው የተለየ ፍላጎት ያለው/ያላት
ጥቅማጥቅሞች
- በአንድ ሽያጭ ከ 80,000 እስከ 2,000,000 ብር የሚገኝ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ከዚህ በፊት የሰሩበትን ቦታና የቆይታ ጊዜ በመጥቀስ በቴሌግራም @C192527 (Telegram Channel) በኩል ብቻ ያመልክቱ። የተገለፀውን የስራ ልምድ የማያሟሉ አመልካቾች ተቀባይነት የላቸውም።
ስልክ፡ 0953438910