P
Sales Representative
Private Client
ስለ ስራው
በሜክሲኮ አካባቢ ለሚገኝ ክፍት የስራ መደብ የሙሉ ጊዜ የሽያጭ ሰራተኛ ይፈለጋል። የስራ ሰዓቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ ማታ 2፡00 ነው።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ መካከለኛ
- የሽያጭ ሂደት (Sales Process) ክህሎት ያለው
- መኖሪያ አድራሻው በሜክሲኮ አካባቢ የሆነ (ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ)
- ታማኝ፣ ታታሪ እና ከደንበኞች ጋር ጥሩ ተግባቦት መፍጠር የሚችል
- ለስራ ሰዓት አክብሮት ያለው
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ለማመልከት በ Telegram አድራሻ @0rder_yc (Telegram Channel) ይጠቀሙ።