ማ
አካውንታንት (Accountant)
ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ (Mandela Distance Education Academy)
ስለ ሥራው
ማንዴላ የርቀት ትምህርት አካዳሚ በአዲስ አበባ ለሚገኘው መሥሪያ ቤቱ ብቁ የሆኑ 2 አመልካቾችን በአካውንታንት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ደመወዝ በስምምነት ይወሰናል።
መስፈርቶች
- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት መስክ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- 1 ዓመት የሥራ ልምድ
- በፔችትሪ አካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ ልምድ ያለው/ላት ይበረታታል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ማስታወቂያው ከወጣበት (10/02/2019 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜ እስከ 6:00 ሰዓት ጨምሮ) የትምህርት ማስረጃ ዋናውን የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም ስልክ ቁጥር ማመልከት ይቻላል።
በቴሌግራም ለማመልከት: 0928556069
አድራሻ: ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ከመሳቀለው መንገድ ትንሽ ገባ ብሎ ከፌሊክስ የሮፍኦስ ት/ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ላይ 5ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር: 0911417435 / 0913646467 / 0114674167