A
የሆቴል እና የተለያዩ የሙያ ስራዎች
Afriwork
ስለ ስራው
አፍሪወርክ በሆቴል፣ ሬስቶራንትና መስተንግዶ እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተመረጡ ክፍት የስራ እድሎችን በቀጥታ የሚያገኙባቸውን አማራጮች አቅርቧል። በዘርፉ የሚገኙ የስራ አማራጮች ሼፍ፣ አስተናጋጅ፣ ሪሴፕሽን እና ሌሎች የሙያ ስራዎችን ያካትታሉ።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ስራዎችን ለመከታተል እና ለማመልከት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡
የሆቴል፣ ሬስቶራንትና መስተንግዶ ስራዎች፦
@afriwork_hotel
የተለያዩ የሙያ ስራዎች በአንድ ቦታ፦
@afriwork_muya