T
Health Officer (HO)
Tigat Agency
ስለ ስራው
በብስራተ ገብርኤል አካባቢ ለሚገኝ ክፍት የስራ መደብ የጤና መኮንን (HO) ባለሙያ ይፈለጋል። የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ሲሆን ደመወዝ በስምምነት ይከፈላል።
መስፈርቶች
- ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ (Good Computer skill)
- ፆታ፡ ወንድ / ሴት
የማመልከቻ መንገድ
በአካል ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 322 በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር፡ 0940139197
Telegram Channel