የተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች (በዜሮ ዓመት እና በልምድ)
Not specified
ስለ ሥራው
በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ እና በልምድ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የሥራ መደቦቹ በአዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ናቸው።
የሥራ መደቦች እና ዝርዝር መረጃ
- NGO: የትምህርት ደረጃ በማንኛውም፣ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 25,000 - 35,000 + የቤት አበል፣ አዲስ አበባ
- ሽያጭ: የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 15,000 + ኮሚሽን፣ ልደታ፣ ሳርቤት፣ ቦሌ እና በአቅራቢያ
- ሹፌር: የትምህርት ደረጃ 8/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 15,000 + የቀን ገቢ 200፣ አዲስ አበባ (ወንድ)
- ጉዳይ ማስፈጸም: የትምህርት ደረጃ 10/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 16,000 + የቀን ገቢ፣ አዲስ አበባ
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን: የትምህርት ደረጃ 10ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 17,000 + የትራንስፖርት፣ አዲስ አበባ (ሴት)
- ቸኮሌት ፋብሪካ: የትምህርት ደረጃ 8/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 10,000 + የቀን ገቢ 100፣ በአቅራቢያ (ሰርቪስ አለው)
- ማርኬቲንግ: የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 16,000 - 20,000+፣ አዲስ አበባ
- አካውንቲንግ: የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 15,000 - 25,000 + የቤት አበል፣ አዲስ አበባ
- መስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ የማይጠይቅ፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ በስምምነት + ማረፊያ፣ ልደታ፣ ቦሌ፣ እስቴዲየም
- የውጭ ድርጅት ኦፕሬተር: የትምህርት ደረጃ 10+፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 12,000+፣ በአቅራቢያ (ሰርቪስ አለው)
- ተላላኪ: የትምህርት ደረጃ 10+፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 9,000፣ መርካቶ
- ሆቴል ሱፐርቫይዘር: የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ፣ ልምድ 1+ ዓመት፣ ደመወዝ 15,000+፣ ቦሌ፣ ወሎ ሰፈር፣ ሳርቤት
- ወይተር / ደሊቨሪ: መጻፍና ማንበብ የሚችል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 5,000፣ ልደታ፣ ቦሌ፣ ላንቻ፣ ፉሪ፣ ላፍቶ፣ ሜክሲኮ፣ ኃያት
- ዋና እና እረዳት ሼፍ: የሥራ ልምድ 2 ዓመት በላይ፣ ደመወዝ 15,000 - 30,000፣ ሳርቤት፣ ጀሞ፣ 4 ኪሎ፣ ካሳንቺስ፣ ቦሌ
- ካሸር: የትምህርት ደረጃ 8/10/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 16,000+፣ ጀሞ፣ ገርጂ፣ መርካቶ፣ 4 ኪሎ፣ ወሎ ሰፈር
- ኢንዱስትሪ ተላላኪ: የትምህርት ደረጃ 8/10/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 14,500፣ ቃሊቲ (ሰርቪስ አለው)
- ሪሴፕሽን: የትምህርት ደረጃ 10+፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 10,500፣ ወሎ ሰፈር (ሴት)
- ሻምፑ አጣቢ: የትምህርት ደረጃ 8/10/12ኛ ክፍል፣ ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ በስምምነት፣ ወሎ ሰፈር (ሴት)
- ፋርማሲ ቤት ሪሴፕሽን: ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 9,500፣ በአቅራቢያ (ሴት)
- ጉዳይ አስፈጻሚ: ልምድ 0 ዓመት፣ ደመወዝ 10,000፣ ገርጂ (ወንድ)
ጥቅማ ጥቅሞች
- እንደየሥራ መደቡ የቤት አበል፣ የትራንስፖርት፣ ኮሚሽን፣ የቀን ገቢ፣ ማረፊያ እና የሰርቪስ አገልግሎት
ማመልከቻ መንገድ
በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 651
ለበለጠ መረጃ ስልክ:
0948060271
0969288483
Telegram Channel