የ
የማስታወቂያ እና የማስተዋወቅ አገልግሎት
ስለ ስራው
በቴሌግራም ቻናል ላይ ድህረ ገፅን፣ ምርትን፣ ማህበራዊ ሚዲያን ወይም ድርጅትን ለብዙ ሺህ ተከታዮች ተደራሽ የማድረግ የማስተዋወቅ አገልግሎት።
ኃላፊነቶች
- ማንኛውንም የማህበራዊ ሚዲያ ቻናል ማስተዋወቅ
- የስራ ማስታወቂያዎችን መለጠፍ
- የሽያጭ ማስተዋወቅ ስራዎችን ማከናወን
- ድህረ ገጾችን ማስተዋወቅ
- ትምህርታዊ ነገሮችን ማስተዋወቅ
- ድርጅቶችን ማስተዋወቅ
- ኮንሰርቶችን እና ዝግጅቶችን ማስተዋወቅ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አገልግሎቱን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት በቴሌግራም @Eyyiba በውስጥ መስመር (Inbox) ያነጋግሩ።