P
የሶሻል ሚዲያ እና ሽያጭ ኦፊሰር
Private Client
ስለ ሥራው
ድርጅቱ በቦሌ ጃፓን ለሚገኘው የሥራ ቦታ በሙሉ ጊዜ የሚሰሩ ሁለት የሶሻል ሚዲያ እና ሽያጭ ኦፊሰሮችን ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን የሶሻል ሚዲያ ገጾች ማስተዳደር
- ማራኪ የማስታወቂያ ይዘቶችን መፍጠርና ማቅረብ
- የድርጅቱን ብራንድ ታዋቂነት እና የደንበኞች ተሳትፎ ማሳደግ
- የሽያጭ እቅዶችን በመተግበር የሽያጭ ውጤትን ማሳደግ
- የገበያ ሁኔታንና የደንበኞችን ፍላጎት መከታተል
መስፈርቶች
- በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በኮሚዩኒኬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
- በሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት፣ በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በሽያጭ ሥራ ከ1 ዓመት በላይ የሥራ ልምድ
- የፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ቪዲዮ ቀረጻ እንዲሁም ስክሪፕት ዝግጅት ክህሎት
- የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ጥቅማ ጥቅሞች
- በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት ማራኪ ክፍያ
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የሥራ ቦታ፦ ቦሌ ጃፓን
የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ጥቅምት 09- 14/02/2019 ዓ.ም.