M
ጽዳት
MODETH Outsource P.L.C
ስለ ስራው
MODETH Outsource P.L.C በሙሉ ጊዜ በቦታው ተገኝቶ የሚሰራ የጽዳት ሰራተኛ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የቢሮ፣ የመጸዳጃ ቤት እና ሌሎች ድርጅቱ ለስራ የሚጠቀምባቸውን ክፍሎች እና እቃዎች ማጽዳት
- ወለሎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ መስኮቶችን እና ንጣፎችን ጨምሮ የቢሮ ቦታዎችን ማጽዳት
- የጋራ ቦታዎች (መታጠቢያ ቤት፣ የመሰብሰቢያ ክፍሎች) ቀኑን ሙሉ በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መያዛቸውን ማረጋገጥ
- አስፈላጊ የጽዳት ግብአቶች የተሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ እና መቆጣጠር
- ከጽዳት በኋላ የጽዳት እቃዎችን (መወልወያ፣ ፎጣ ወዘተ) ንጹህ አድርጎ ለቀጣይ ፈረቃ ማስረከብ
- የበላይ ኃላፊን ትዕዛዝ በንቃት ተቀብሎ መከወን
መስፈርቶች
- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያላት (ቢሆን ይመረጣል)
- ማንበብ እና መጻፍ የምትችል
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
- የጊዜ አያያዝ እና ተጠያቂነት ክህሎት ያላት
- እምነት የሚጣልባት፣ በሰዓቱ የምትገኝ እና ፈጣን በሆነ የስራ አካባቢ ውስጥ በርካታ ተግባራትን ማከናወን የምትችል