A
የሆቴል እና የሙያ ስራዎች መከታተያ
Afriwork
ስለ ስራው
በሙያችሁ የተመረጡ ስራዎችን በቀጥታ የምታገኙባቸው አዳዲስ ቻናሎች ተከፍተዋል። በሆቴል፣ ሬስቶራንትና መስተንግዶ ዘርፍ (ሼፍ፣ አስተናጋጅ፣ ሪሴፕሽን እና ሌሎችም) እንዲሁም ልዩ ልዩ የሙያ ስራዎች ተካተዋል።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የሆቴል፣ ሬስቶራንትና መስተንግዶ ስራዎችን ለማግኘት፦ @afriwork_hotel
የሙያ ስራዎችን ለማግኘት፦ @afriwork_muya