R
ሹፌር - ህዝብ 1
Repi Soap & Detergent PLC
ስለ ስራው
ሬፒ ሳሙና እና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ (Repi Soap & Detergent PLC) ክፍት በሆነው የህዝብ 1 ሹፌር የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ
- ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ ያለው
- ቢያንስ 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ቀልጣፋና ታማኝ የሆነ
- የተሰጠውን የስራ ኃላፊነት በአግባቡ የሚወጣ
- ተያዥ ወይም ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- አየር ጤና ወይም አለም ገና አካባቢ የሚኖር
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
እንዴት ማመልከት ይቻላል
የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በቴሌግራም Telegram Channel መመዝገብ ትችላላችሁ።