Various Positions
Not specified
ስለ ስራው
በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- ሪል ስቴት: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 10 ዓመት
- መኪና ሽያጭ ላይ ፀሀፊ: 12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 1 ዓመት
- Online Sales: 10ኛ-12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት፣ ለካሜራ ድፍረት ያለው/ያላት
- Marketing Management: ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 2 ዓመት፣ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- Reception (ስፖንጅ ፋብሪካ): የስራ ልምድ 0 ዓመት፣ በፈረቃ መስራት የምትችል
- ሽያጭ (የውጪ ካምፓኒ): ማንኛውም ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት፣ እንግሊዝኛ ቋንቋ የምትችል
- Reception (ለማኑፋክቸሪንግ ካምፓኒ): የስራ ልምድ 0 ዓመት
- Sales (Outdoor): 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
- Business / Masters: የስራ ልምድ 0-2 ዓመት
- የውሃ ማከፋፈል: 12ኛ ክፍል፣ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
- ሆቴል ሪሴፕሽን: 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት
- ሂሳብ ስራ: ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ፣ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
- ረዳት መምህርነት: ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት
- Psychology: ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 2 ዓመት
- ካሸር: 10ኛ-12ኛ ክፍል፣ የስራ ልምድ 1 ዓመት (በግማሽ ቀን)
- ረዳት ሼፍ: የስራ ልምድ 1 ዓመት
- ወተት ፋብሪካ ሱፐርቫይዘር: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 0-1 ዓመት
- ፀሀፊ: 12ኛ ክፍል ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 0-2 ዓመት
- ኢኮኖሚክስ: ዲግሪ፣ የስራ ልምድ 0-3 ዓመት
- ሴልስ / ስልክ ኦፕሬተር: ዲፕሎማ፣ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ የስራ ልምድ 0-3 ዓመት
- ለስላሳ ፋብሪካ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ የስራ ልምድ 0 ዓመት (በፈረቃ)
ጥቅማጥቅሞች
- ደመወዝ እንደ መደቡ ከ 6,000 እስከ 17,300 ብር
- ኮሚሽን (ለተወሰኑ የሽያጭ መደቦች)
- የትራንስፖርት አበል (ለተወሰኑ መደቦች)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፦ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
አዲስ አበባ ላልሆናችሁ ፋይላችሁን አዲስ አበባ ባለ ሰው ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፦
Telegram Channel
tel:0929772025
tel:0996600058
እባክዎ በስራ ሰዓት ይደውሉ።