P
የሞተር ቢስክሌት አሽከርካሪ (ሞተረኛ)
Private Client
ስለ ሥራው
በመገናኛ አካባቢ ለሚገኝ የሙሉ ጊዜ የዕቃ ማድረስ አገልግሎት ብቃት ያለው የሞተር ቢስክሌት አሽከርካሪ (ሞተረኛ) ይፈለጋል።
ኃላፊነቶች
- የዕቃ ማድረስ (Delivery) ሥራን በወቅቱ እና በጥንቃቄ ማከናወን
መስፈርቶች
- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ
- ህጋዊ የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
- በትንሹ 1 ዓመት የሞተር አሽከርካሪነት ልምድ ያለው
- በዕቃ ማድረስ ሥራ ላይ ልምድ ያለው
- የአዲስ አበባን መንገዶች እና ሰፈሮች አጣርቶ የሚያውቅ
- አድራሻው በመገናኛ አካባቢ ቢሆን ይመረጣል
የማመልከቻ መንገድ
እነዚህን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ስም፣ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር እና የመንጃ ፈቃድ ፎቶ በቴሌግራም @aman_original_cos (Telegram Channel) በመላክ ማመልከት ይችላሉ።