የ
የሽያጭ ሰራተኛ
How to Apply
hermellawube@gmail.com
ስለ ሥራው
ድርጅቱ ክፍት በሆነው የሽያጭ ሰራተኛ የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል፣ ምርቶችን ማስተዋወቅና የሚፈልጉትን እንዲያገኙ መርዳት
- የደንበኛውን ክፍያ በትክክል መቀበልና ትክክለኛ ቀሪ ገንዘብ መመለስ
- የሽያጭ ስራዎችን ማከናወን
- የሽያጭ ቦታውን፣ የማሳያ መደርደሪያዎችንና የሥራ መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ
- የቀረውን ምርት መቁጠር፣ የተሸጠውንና የቀረውን መመዝገብ፣ ምርት ሲያንስ ለኃላፊ ማሳወቅ
- በቀኑ የተሸጠውን ምርትና የተሰበሰበውን ገንዘብ ማስላት፣ ከሽያጭ መዝገብ ጋር ማመሳከር
- የደንበኞችን ትዕዛዝ በትክክል መመዝገብና በተፈለገው ጊዜ እንዲዘጋጅ ማስተባበር
- የደንበኞችን ቅሬታ በትዕግሥት ማዳመጥና ከሥራ ኃላፊ ጋር በመተባበር መፍትሔ መስጠት
መስፈርቶች
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
- 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: 6000.00
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻ hermellawube@gmail.com እስከ October 31, 2026 ድረስ በመላክ ማመልከት ይችላሉ።