ቢ
Hotel Manager
ቢስትሮ ካፌና ሬስቶራንት
ስለ ስራው
ቢስትሮ ካፌና ሬስቶራንት በፒያሳ ለሚገኘው የስራ ቦታ ብቁ እና ልምድ ያለው የሆቴል ስራ አስኪያጅ ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- ሰራተኞችን ማስተዳደር፣ የአገልግሎት ደረጃን ማስጠበቅ እና ሽያጭን ማሳደግ እንዲሁም የእለት ተእለት ስራዎችን ማሳለጥ
- የእንግዳ እርካታን መከታተል እና ቅሬታዎችን በተገቢው መንገድ ማስተናገድ
- የድርጅቱን ንብረቶች፣ በጀት እና ወጪዎችን በተገቢው መልኩ መቆጣጠር
- የተሰጡ የስራ ኃላፊነቶችን በታማኝነት መወጣት
መስፈርቶች
- በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA)
- በሆቴል አስተዳደርነት ቢያንስ 3 ዓመት የስራ ልምድ
- በቱሪዝም ወይም በሆቴል ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ7 ዓመት በላይ የስራ ልምድ
- የሽያጭ ልምድ ያለው
- በጣም ጥሩ የግለሰቦች እና የግንኙነት ችሎታ
- ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ (MS Office፡ Word እና Excel)
- ቅዳሜና እሁድ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ