የተለያዩ የዜሮ ዓመት ክፍት የሥራ መደቦች
ያልተገለጸ
ስለ ስራው
በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ ለጀማሪዎች (በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ) የወጡ ክፍት የስራ ዕድሎች።
መስፈርቶች
- NGO: በማንኛውም የትምህርት መስክ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 - 35,000 ብር
- ሽያጭ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 10,000 ብር እና ኮሚሽን
- ራይድ ሹፌር: 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ፆታ ወንድ፣ ደመወዝ 8,000 ብር እና የቀን ገቢ 700 ብር
- ጉዳይ ማስፈፀም: 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 ብር እና የቀን ገቢ 400 ብር
- ክሊኒክ ሪሴፕሽን: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ፆታ ሴት፣ ደመወዝ 15,000 ብር
- ቸኮሌት ፋብሪካ: 8ኛ ወይም 12ኛ ክፍል፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 12,000 ብር እና የቀን ገቢ 200 ብር
- ማርኬቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር
- አካውንቲንግ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 25,000 ብር
- መስተንግዶ: የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ በስምምነት
- የውጪ ድርጅት ኦፕሬተር: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ፣ 0 ዓመት የስራ ልምድ፣ ደመወዝ 15,000 ብር እና የቀን ገቢ 200 ብር
ጥቅማጥቅሞች
- ለአንዳንድ መደቦች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል
እንዴት ማመልከት ይቻላል
በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ።
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel