N
የተለያዩ ክፍት የስራ ቦታዎች (በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ)
Not specified
ስለ ስራው
በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ በተለያዩ የስራ መደቦች (NGO፣ ሽያጭ፣ ራይድ ሹፌር፣ ጉዳይ ማስፈፀም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ቸኮሌት ፋብሪካ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ እና ኦፕሬተር) አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: እንደ የስራ መደቡ ከ8ኛ ክፍል እስከ ድግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- የስራ ቦታ: አዲስ አበባ (ልደታ፣ ሳርቤት፣ ቦሌ፣ ስቴድየም እና በአቅራቢያ)
- ጾታ: እንደየስራ መደቡ (ለሪሴፕሽን ሴት፣ ለሹፌር ወንድ፣ ለሌሎች ወንድ/ሴት)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ: በስራ መደቡ መሰረት ከብር 8,000 እስከ 35,000 (እንደየስራው ኮሚሽን ወይም የቀን አበል ያለው)
- የትራንስፖርት ሰርቪስ (ለተወሰኑ የስራ መደቦች)
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603 በአካል ቀርበው ያመልክቱ።
ለበለጠ መረጃ:
0929772025
0996600058
Telegram Channel