በ
በሃገር ልጅ፣ ለሃገር ልጅ!
የሀሁ ጆብስ ጁላይ 2026 ሪፖርት።
ባሳለፍነው ጁላይ ወር 3,001 ስራዎችን ወደናንተ አድርሰናል፣ ከ ጁን ወር ጋር ሲነጻጸር በ 14.4% ገደማ ቅናሽ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 28% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ 18% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጂነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ 14% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ 562 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።
በሃገር ልጅ፣ ለሃገር ልጅ!