Industrial Machine Maintenance Technician and Electrician
ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
How to Apply
ስለ ሥራው
ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በምግብ ፋብሪካው ውስጥ በቋሚነት ለሚቀጠሩ ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ ቦታው በሸኖ ከተማ (ከአዲስ አበባ 70 ኪ/ሜ ወደ ደብረብርሃን በሚወስደው መንገድ ላይ) ነው።
መስፈርቶች
- ኢንዱስትሪያል ማሽን ጥገና ባለሙያ: ከ Level 3 እና ከዚያ በላይ በ General Mechanics፣ Automotive፣ Industrial Mechanics፣ Mechatronics ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች፤ 0 ዓመት የሥራ ልምድ፤ ጥሩ የሥራ ሥነ-ምግባር እና በቡድን የመሥራት ችሎታ ያለው/ላት።
- ኤሌክትሪሻን: Level III እና ከዚያ በላይ በኤሌክትሪክ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች፤ በኤሌክትሪክ እና ተዛማጅ ሥራዎች 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት።
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ ማስረጃ እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን እስከ ጥቅምት 12, 2019 ድረስ በቴሌግራም በ 0976478101 ወይም 0905414426 መላክ ይችላሉ።
እንዲሁም በኢሜይል አድራሻ hrmamokacha@gmail.com ማመልከት ይቻላል። የፈተና ቀን በድርጅቱ የሚገለጽ ይሆናል።