P
Sales Representative
Private Client
Job Type: Onsite - Full Time
Education: Not Required
Experience: Intermediate
Skills: Sales, Communication
ከፍተኛ ጥራት ያለው ፋይበር ለአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች
ማቅረብ ላይ ያለ የማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ነው።
ተነሳሽነት ያላቸው እና በውጤት ላይ የተመሰረተ የሽያጭ
ተወካዮችን እንፈልጋለን፡፡
መስፈርት፡
- ደንበኞችን ማግኘት
- ምርቶቻችንን ለደንበኞች ማቅረብ
- የደንበኛ ግንኙነቶችን መገንባት
- ሽያጮች ላይ ክትትል ማድረግ
- የምርቶቻችንን ናሙናዎች ማከፋፈል
- የደንበኛ ግንኙነቶችን መጠበቅ
- ቢያንስ 1 ዓመት የሽያጭ ልምድ
- ጠንካራ የንግግር ችሎታዎች
- የራስ ተነሳሽነት ያላቸው
ደሞዝ: 10,000+ ኮሚሽን (እስከ 9000)