✅
✅ የስራ መደብ: የሞተር ብስክሌት መልእክተኛ (Courier Rider)
📢 ደራሽ የቤት ለቤት ፈጣን የመልዕክት አገልግሎት ከተለያዩ የውጭ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ለሚያከናውነው ስራ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
✅ የስራ መደብ: የሞተር ብስክሌት መልእክተኛ (Courier Rider)
○ የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
○ ተፈላጊ ብዛት: 20 (ሃያ)
■ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
● የራሱ ሞተር ያለው (በራሱ ሞተር መስራት የሚችል)
● የታደሰ ሊብሬ
● የታደሰ መንቀሳቀሻ
● የታደሰ 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ
● የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በዚሁ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡
👉 0945 14 14 14