የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
How to Apply
የሽያጭ ሱፐርቫይዘር
በግብይት አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሽያጭ፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የዕለት፣ የሳምንትና የወር የሽያጭ ዕቅዶችን ማዘጋጀትና መተግበር
- የሽያጭ ተወካዮችን መቆጣጠር፣ ማነሳሳትና መገምገም
- የሽያጭ መጠንና የገቢ ግቦችን ማሳካት
- አዳዲስ አከፋፋዮችን፣ ወኪሎችን፣ ተቋራጮችንና የችርቻሮ ደንበኞችን መመልመል፣ መደበኛ የገበያ ጉብኝቶችን ማድረግና የተፎካካሪዎችን ትንታኔ ማካሄድ
- የሽያጭ ትዕዛዞችን፣ የደንበኞች ክፍያዎችንና ያልተከፈሉ ቀሪ ሂሳቦችን መከታተል
- ወቅታዊ የደንበኛ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማስቻል ከምርት፣ ከመጋዘንና ከፋይናንስ ክፍሎች ጋር መተባበር
- የዕለት፣ የሳምንትና የወር የሽያጭ አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የደንበኞችን ቅሬታዎች መፍታትና ተገቢ የሆኑ መፍትሔዎችን መጠቆም
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Deadline: October 27, 2026
How To Apply: አመልካቾች ሲቪአቸውንና የማመልከቻ ደብዳቤያቸውን በኢሜል አድራሻችን ፡safestarglobalpartner@gmail.com
በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡