የጂምና ስፓ ቤት አቴንዳንት (ጽዳት ሰራተኛ)
SHI-FAM TRADING PLC
ስለ ስራው
SHI-FAM TRADING PLC በጃክሮስ ለሚገኘው የጂምና ስፓ አገልግሎት የሚሰጡ አራት (2 ወንድ እና 2 ሴት) የጽዳት ሰራተኞችን በሙሉ ጊዜ የስራ መደብ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ አይጠየቅም
- በጂም፣ በሆቴል ወይም በጽዳት ስራ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል
- የደንበኞች አያያዝ፣ የቡድን ስራ ተነሳሽነት እና የስራ ተጠያቂነት ያለው/ያላት
- የድርጅቱን ህግ አክብሮ/ራ መስራት የሚችል/የምትችል
- ከሰኞ እስከ እሁድ ባሉት ቀናት በሳምንት አንድ ቀን እረፍት እየተሰጠው/ቷት በሁለት ፈረቃ (ከጠዋቱ 12፡00 - ቀን 9፡00 ወይም ከቀን 7፡00 - ምሽት 3፡00) በተመደበበት/ችበት ፈረቃ መስራት የሚችል/የምትችል
- ከደንበኛ፣ ከቅርብ ኃላፊ እና ከስራ ባልደረቦች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል/የምትችል
- ለስራው ፍላጎት ያለው/ያላት እና ስራውን በአጭር ጊዜ መልመድ የሚችል/የምትችል
- በቋሚ የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ላይ የዋስትና ደብዳቤ በማጻፍ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- ለመኖሪያ እና ለስራ ሰዓት አመቺ እንዲሆን ለጃክሮስ አካባቢ ቅርብ የሆነ/የሆነች
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደመወዝ በስምምነት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
አድራሻ፡ ጃክሮስ፣ ከሮቤራ ካፌ አጠገብ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910662428 መደወል ይቻላል። ለጃክሮስ ቅርብ ለሆኑ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል።