P
Sales Representative
Private Client
ስለ ስራው
የሴቶች አልባሳት ሽያጭ ባለሙያ በመሆን በቦታው ተገኝቶ በሙሉ ጊዜ የሚሰራ ሰራተኛ ይፈለጋል።
ኃላፊነቶች
- የሴት አልባሳት መሸጥ፣ ማስተዋወቅ እና ደንበኞችን ማግባባት
- የስራ ሰዓት አክብሮ መገኘት (የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ 1:30)
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ መካከለኛ ደረጃ (Intermediate)
- መኖሪያዋ ለ22 አካባቢ ቅርብ የሆነች
- ከሰው ጋር ተግባቢና ለስራ ተነሳሽነት ያላት
- የሽያጭ ችሎታ