የሽያጭ ሰራተኛ
የሽያጭ ሰራተኛ
በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
- እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
- ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
- የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት
- ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: October 30, 2026
How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ እና የመኖሪያ አድራሻችሁ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባችሁ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን። የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡