TikTok Live Host (የቲክቶክ ላይቭ ስትሪመር)
Private Client
ስለ ሥራው
ድርጅታችን በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) ምርቶቻችንን በቀጥታ ስርጭት ለደንበኞች የሚያስተዋውቅ እና የሚሸጥ ብቃት ያለው ላይቭ ስትሪመር (Live Host) ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- በቲክቶክ ላይቭ በቀጥታ ስርጭት ምርቶችን በትክክል ማስተዋወቅ እና መሸጥ
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ እና ግንኙነት ማድረግ
- በቪዲዮው ወቅት የሚመጡ አስተያየቶችን (Comments) በፍጥነት ማንበብ እና ተገቢውን ምላሽ መስጠት
- ተመልካቾችን የመሳብ፣ ሳቢ በሆነ ሁኔታ የማቆየት እና የማሳተፍ
- በሽያጭ ወቅት የደንበኞችን ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ
- ምርቱ ለደንበኞች በትክክል እና በሰዓቱ እንዲደርስ ከዴሊቨሪ ሞተረኞች ጋር በቅንጅት መስራት
መስፈርቶች
- የትምህርት ዝግጅት አይጠይቅም፤ ጀማሪ (Entry Level)
- ከቤት ሆኖ የሚሰራ (Work from Home)
- አዲስ አበባ ማዕከላዊ ቦታዎች የምትኖር (ይመረጣል)
- በቲክቶክ ላይቭ ልምድ ያላት (ይመረጣል)
- ተቀራራቢ፣ ተግባቢ እና ከተመልካቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል
- ጥሩ የመግባባት እና የደንበኞች አገልግሎት ችሎታ ያላት
- በሽያጭ እና ሰዎችን የማሳመን ችሎታ ላይ የተመሰረተ በራስ መተማመን ያላት
እንዴት ማመልከት ይቻላል
ፍላጎቱ እና ብቃቱ ያላችሁ አመልካቾች በቴሌግራም @FBEB27 (Telegram Channel) ላይ ያነጋግሩን።