ሃ
Cashier
ሃቫና ህትመት
ስለ ስራው
በቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ ላይ የሚገኘው ሃቫና ማተምያ ቤት በካሸርነትና ሁሉገብ ስራ መስክ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ሰዓቱ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት ይሆናል።
ኃላፊነቶች
- የካሸርነት እና ሁሉገብ ስራዎችን ማከናወን
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: TVET
- የስራ ልምድ: መካከለኛ፣ ቢቻል ከዚህ በፊት በህትመት ዙሪያ የሰራ/ች
- ሰዓት አክባሪ፣ ተግባቢ እና ለስራ ተነሳሽነት ያለው/ያላት
- የኮምፒውተር እውቀት (Computer-Aided Architectural Design)
ጥቅማ ጥቅሞች
- ደሞዝ: 10,000 ብር