N
Sales Representative
NATOM Manufacturing and Trading PLC
ስለ ሥራው
ናታ የወተት ተዋጽኦ (NATOM Manufacturing and Trading PLC) በሙሉ ጊዜ የሚሠራ የሽያጭ ኃላፊ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና ማፍራት
- የድርጅቱን ምርቶች ማስተዋወቅና መሸጥ
- ከሱቆች፣ ከሱፐርማርኬቶች፣ ከሆቴሎችና ከካፌዎች ጋር የንግድ ግንኙነት መፍጠር
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበልና የሽያጭ ክትትል ማድረግ
- የዕለት ሽያጭን፣ የተገኙ አዳዲስ ደንበኞችንና የገበያ ሁኔታን ሪፖርት ማድረግ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's Degree)
- የሥራ ልምድ፡ መካከለኛ (Intermediate)
- የመግባባት ችሎታ (Communication skills)
- አመልካች ለመስሪያ ቤቱ ቅርብ መሆን አለበት (የሥራ ቦታ አያት ጣፎ)
- ክፍት የሥራ ቦታ ብዛት፡ 1