የ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
......///......
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሾፌር-4ኛ የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር በቀጥር ኢ.ኤ.ኃ/8.4/61/19 መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም የውጭ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሠረት ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው አመልካቾች በሙሉ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 የፅሁፍ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ በመያዝ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የማሠልጠኛ አዳራሽ ለፈተና እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡