P
የልብስ ዲዛይነር፣ የፓተርን ሰሪ እና የጨርቅ ቆራጭ
Private Client
ስለ ሥራው
በቃሊቲ ቶታል አካባቢ የሚገኝ አሰሪ በሙሉ ጊዜ ቅጥር የልብስ ዲዛይነር፣ የፓተርን ሰሪ እና የጨርቅ ቆራጭ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ኃላፊነቶች
- የልብስ ዲዛይን ማዘጋጀትና የደንበኛውን ፍላጎት በዲዛይን መግለጽ
- በተሰጠው ዲዛይንና መለኪያ መሠረት ፓተርን መሥራትና ለምርት ማዘጋጀት
- ጨርቅን በፓተርንና በተሰጠው መለኪያ መሠረት በትክክል መቁረጥ
መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ (TVET) ምሩቅ
- የሥራ ልምድ፡ ጀማሪ (Junior)፣ በልብስ ማምረቻ ሥራ ተግባራዊ ልምድ ያለው/ያላት
- Design for Manufacturing ክህሎት ያለው/ያላት
- ሥራውን በጥራትና በተስማማው ጊዜ ማከናወን የሚችል/የምትችል
- የመኖሪያ አድራሻው ለቃሊቲ ቶታል ቅርብ የሆነ/የሆነች
የማመልከቻ መንገድ
ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡
Apply Here (Google Form)